አሁኑኑ ቀጠሮ ይያዙ
ለመኖሪያ ምቹ እና የተሟላ አቅርቦት ባለባቸው አካባቢዎች
ቦሌ ቡልቡላ
- Project Progress 10%
ባልደራስ
- Project Progress 10%
ጎተራ
- Project Progress 10%
ሜክሲኮ
- Project Progress 10%
አገልግሎታችን
ዘመናዊ ቤቶች
ጠቅላላ ስፋታቸዉ 145.8 ካሬ የሆኑ ባለ 3 መኝታ ቅንጡ አፖርትመንቶች::
አነስተኛ ዋጋ
ጠቅላላ የኮንስትራክሽን ወጪ ከ 10,900,ዐዐዐ ሚሊዮን ብር ያልበለጠ መሆኑ::
የረጅም ጊዜ የባንክ ብድር
ከ 15 እስከ 25 ዓመት የሚከፈል የረጅም ጊዜ አነስተኛ ብድር ከ አጋር ባንኮች ማመቻቸታችን::
አጭር የመረከቢያ ጊዜ!
ከሁለት ዓመት ከስድስት ወር ባነስ ጊዜ ውስጥ ቤትዎን ማስረከባችን::
የባንክ አጋርነት እና የኢንሹራንስ ዋስትና
ገንዘብ ገቢ ሲያደርጉ በድርጅቱ ዝግ አካውንት መሆኑ እና በተጨማሪም በሉሲ ኢንሹራንስ ዋስትና መጠበቁ::
ገንዘብ ተመላሽ
ግንባታው ተጀምሮ ቀጣይ ክፍያዎችን መክፈል ባይችሉ ገንዘቡ ተመላሽ የሚሆንበት መንገድ ማመቻቸታችን::
የክፍያ መንገዶች
አማራጭ አንድ
100% ክፍያ 10,900,ዐዐዐ ሙሉ በሙሉ መፈጸመ
አማራጭ ሁለት
- ቅድመ ክፍያ 25% (2,725,000) የጠቅላላ ሕንፃውን 30% ድረስ (ግራውንድ ፍሎር ድረስ)
- የመጀመሪያ ክፍያ 25% (2,725,000) ከመጀመሪያ ወለል ጀምሮ ግንባታውን ሙሉ በሙሉ ማስጨረሻ
-
ሁለተኛ ክፍያ 25% (2,725,000)የህንፃዉን አጠቃላይ ወለል ተሰርቶ ሲያልቅ
-
የመጨረሻ 25% (2,725,000) ክፍያ ቤቱን ሲረከቡ
አማራጭ ሶስት
- ቅድመ ክፍያ 25% (2,725,000) የጠቅላላ ሕንፃውን 30% ድረስ (ግራውንድ ፍሎር ድረስ)
- የመጀመሪያ ክፍያ 25% (2,725,000) ከመጀመሪያ ወለል ጀምሮ ግንባታውን ሙሉ በሙሉ ማስጨረሻ
- ቀሪ ክፍያ 50% በዝቅተኛ ወለድ ከ15 ዓመት በላይ የባንክ ብድር የተመቻቸለት
አማራጭ አራት
- የቅድመ ክፍያዉን 25% (2,725,000) በሁለት ጊዜ ክፍያ ማለትም 12.5% (1,362,500) ሲመዘገቡ እንዲሁም ከሦስት ወር በኋላ 12.5 % (1,362,500)
- የመጀመሪያ ክፍያ የመጀመሪያ ወለል ላይ ሲደረስ 12.5% (1,362,500)
- ሁለተኛ ክፍያ ግንባታው 7ኛ ወለል ላይ ሲደርስ 12.5% (1,362,500)
- ቀሪ ክፍያ 50% በዝቅተኛ ወለድ ከ15 ዓመት በላይ የባንክ ብድር የተመቻችለት